ሴናዬ ነኝ...ቻናሌን ተቀላቀሉ🤓 ግጥም ለኔ ትንፋሽ ነው! ልክ ንፁ አየር ሰላምን እንደሚቸረን! እናም ከግጥም ውስጥ... ንፁ ቃል ንፁ ስሜት ንፁ ሀሳብ ታገኛለህ ንፁነት የግጥም ቀለሙ ነው። እንደኔ ንፃትን የማያሳይ ግጥም ግጥም ነው ብዬ አላምንም ። ጥበብን በኔ እይታ እናሳድጋት😍 Please sher and join🙏🙏🙏 @Mepoemer @Scat_Johny join . Sher . comment
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。