ደቀ መዛሙርት ህብረት 📚 -ወንጌልን መመስከር -በቃሉ እውቀት ማደግ -ሕይወትን ሚቀይር ህብረት -ጤናማ አምልኮ ትክክለኛ ደቀ መዝሙር እውነተኛውን እየሱስን አውቆ የሚከተልና ሌሎች ክርስቶስን ተከታዮችን የሚያፈራ ነው። “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው.." ማቴ 28:19
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。