ክርስቲያኖች ወደ ቅዱስ ቁርባን እንድንቀርብ በማሰብ የተከፈተ ግሩፕ - በህብረት እንቆርባለን -በአዲስ አበባ እና በናዝሬት ጀምረናል እንቀጥላለን። - ስለ ቁርባን እንማማራለን - በዙርያችን ያሉ ክርስቲያኖችን ወደዚህ ምስጢር እንዲቀርቡ የተቻለንን እናደርጋለን
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。