የካቲት 4/2018 ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን እና ማዳበሪያው ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን የጅማ ዩኒቨርስቲ ተናገረ፡፡ ይህን በሰፊው መስራት የሚቻል ከሆነ ለአፈር ማዳበሪያ ከሚወጣው 52 ሚሊዮን ዶላር የሚሆነውን ማስቀረት ይቻላል ተብሏል፡፡ ቦንቻር የሚል መጠሪያን የተሰጠው እና ከተለያዩ የእን…
የካቲት 6/2018 ታክሞ መዳን በማይችል ህመም የሚያዙ ከህመምና ስቃይ ነፃ ሆነው ቀሪ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉበት ማዕከል ተገነባ፡፡ ማዕከሉ በጅማ ዩኒቨርስቲ የህክምና ማዕከል ሆስፒታል መከፈቱ ተነግሯል፡፡ “Palliative care” ወይንም እንክብካቤ እየሰጡ ማስታገስ የሚሰጣቸው ሰዎች የካንሰር ህሙማን ፣ ለ…
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
#ሸገርመዝናኛ የፀሎተ ሀሙስ ልዩ ዝግጅት - በገና ደርዳሪው ሱራፌል ባህሩ ከወንድሙ ሐይሉ ጋር https://youtu.be/uiqPTLGnRgw?si=aWP49Va4tB62CMsG
ሚያዝያ 1/2018 የሰለጠኑ ብቁ ወጣት ኢትዮጵያውያን በካናዳ የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ ሚያስችል ስምምነት ተፈመ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴርና ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል ድርጅት ነው፡፡ ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ካናዳ ስራ ለማሰማራት ብቸኛው በመንግስት ፈቃ…
ሚያዝያ 1/2018 የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የገቢና ወጭ ጭነት ፍላጎት በብርቱ መጨመሩን እና ስራ እንደበዛበት ተናግሯል። በተለይ የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ጭነቶች ከተፈጠረው ነዳጅ እጥረት ጋር በተገናኘ ሎጅስቲክሱ ፊቱን ወደ ባቡር አዙሯል ተብሏል። ድርጅቱ ፤ ያሉትን ማጓጓዣዎች ጠባያቸውን እየቀየረ እና…
ሚያዝያ 1/2018 በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ምርመራ ለማድረግ ለፖሊስ ተጨማሪ የ8 ቀናት ተፈቀደለት። በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ሽፋን በተፈጸመ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮችን ጉዳይ ለመመልከት የፌደራል መጀመሪ…
ወጣቶች እና ምርጫ https://youtu.be/qYxreCEoGHY