"ሃሳብ አልባ ትግል ፍሬ የለውም!!” : - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #aa_prosperity
"ብልፅግና ፓርቲ ደሀን ያግዛል ፣ ቤት ይሰራል ፣ ከጉስቁልና እንዲላቀቁ ያደርጋል!! ድህነትን ግን ይበቀለዋል!!" :- ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ #aa_prosperity
"ሌብነት እንቅፋት እና አፀያፊ ነው!! በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት ግለሰቦች በህገ ወጥ መንገድ በርካታ ቢሊዮን ብር ያንቀሳቅሳሉ፤ ይህን መጠየቅ የሚችል ህግ አልነበረንም፡፡ አዋጁ ይህን ችግር በመቅረፍ የህግ ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ነገር ግን አዋጁ ያጠቃናል ያሉ ሌቦች ከወዲሁ የተሳሳተ መረጃ በማሰራጨት ህ…
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
የከተማችንን እድሳት ለማፋጠን እና የዜጎቻችንን ክብር ለመመለስ የገባነውን ቃል አንዱ ማረጋገጫ የሆነውን የአዲስ ስፖርት ፓርክን በይፋ መርቀን ከፍተናል። በ5.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ይህ ፕሮጀክት፤ በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ 15 አትሌቶችን የሚዘክሩ የክብር ሐውልቶችን በፓርኩ…
በሀገራዊ ለውጡ ስምንተኛ ዓመት ዋዜማ ላይ፣ በአዲስ አበባ አምስተኛውን የ"አዲስ መሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ማዕከል በይፋ ሥራ አስጀምረናል። አዲስ አበባ አሁን የደረሰችበት ሁለንተናዊ ለውጥና ዕድገት፣ በለውጡ መንግሥት ቁርጠኝነት የተመዘገቡ የመጋቢት 24 ውጤቶች ናቸው። ከኢትዮጵያ መዲናነት ተሻግራ…
አዲስ አበባ ከዋና ከተማ በላይ ናት! በፈጣን እንቅስቃሴ ላይ ያለች፣ ወደ ኢትዮጵያ ነገ የመግቢያ በር፤ በፍጥነት እየተለወጠች ያለች የሀገር የልብ ትርታ እንደመሆኗ፣ አዲስ አበባ ሁሉንም አሳታፊ እና አርቆ አሳቢ የሆነ የከተማ ልማት ትልማችን መገለጫ ናት። ፈጣን መሰረተ ልማቶችን በማስፋፋት፣ የዘመናዊ ከተማ መፍት…
ወደ ተምሌት ሀገር....! #aa_prosperity
ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ! በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት፣ ሀገራችንን ጨምሮ ነዳጅ ገዝተው የሚጠቀሙ ሀገራት አቅርቦቱን እንደልብ ለማግኘት ተቸግረዋል። በመሆኑም፣ ችግሩ ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም ይኖርብናል። ስለሆ…