This channel publishes a diverse mix of Amharic content including philosophical quotes, historical events like Adwa, political discussions, and self-help tips. The style is informative, often combining serious analysis with lighter topics like sports and humor. It serves as a resource for Ethiopian culture, current events, and personal growth.
Good variety of original and curated content, though posting frequency varies.
Amharic speakers interested in Ethiopian culture, politics, and self-development.
mixed
irregular but frequent
neutral
ገጣጣ ነች። ስትስቅ አፏን ከፍታ ነው ። አሳሳቋን ከማንም ጋ ብትሆን አትቀይረውም ። ስንት ቀን እኔ ባለሁበት የሚያምር ጥርስ አይታ ስታደንቅ አይቻታለሁ ። የሌለውን ያላጣጣለ እሱ ትልቅ ሰው ነው። ፎቶ ላይ ገጣጣነቷን ለመደበቅ ጥረት ስታደርግ አይቻት አላቅም ። እራስን የመሆን እና ራስን የማወቅ ጥግ…
የሕይወት ዉድድራችሁ መሆን ያለበት ከሰዎች ጋር ሳይሆን... 👉ከገደላችሁት ሰዓት 👉ከፈጠራችሁት በሽታ 👉ችላ ካላችሁት እዉቀት 👉መስዋእት ካደረጋችሁት ጤና 👉አዲስ ሃሳብን አልቀበል ካለው ማንነታችሁ 👉የናንተን መጣር ከማይወዱ ሰዎች 👉እድለ ቢስ እንደሆናቹ ከሚነግራቹ ሰይጣን ጋር ነዉ። @phyl…
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
ሶሊያና ----------------------------------- እኔን ከወንበር ላይ ቀን ያየሁት እንባ ቀን ያየሁት ደባ እንቅልፍ አሳጥቶኝ ወረቀት ላይ ወስዶኝ …… እርሷን ካልጋችን ላይ እንቅልፍ አሽኮርምሟት ቀን ያየችው ሁሉ በቅዠት አልፎላት …… እኔ ከቃላት ጋር ጦርነት ገጥሜ በሰው ልጆች ጭንቀት እጅግ ተ…
የምርጫ ቅስቀሳ ባሻዬ! የአንዳንድ ሴቶች የገንዘብ መውደድ ያስገርመኛል። አንተ ተናደህ "ሂጂ! ገሃነም ግቢ" ስትላት፣ "ገሃነብ የሚያደርስ የትራንሰፖርት ገንዘብ ስጠኝ" ትልሃለች። ባሻዬ! ስለ ምርጫ ቅስቀሳ እጽፋለሁ ብዬ ስለ አንዳንድ ሴቶች የገንዘብ ፍቅር ማውራቴ ምን ይባላል? ወደ ምርጫ ቅስቀሳ እንግባ፣…
መጋቢት 5 / 2018 ዓም ቅዳሜ ፣ ጠዋት 3:00፣ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ፣ "ፈሪሳ" ይመረቃል ።
🇮🇹 "የአድዋ ሲኦል" የአድዋ ጦርነት ሲያበቃ በሕይወት የተረፉ የጣሊያን ወታደሮችና መኮንኖች የጻፉት ማስታወሻ የኢትዮጵያን ጀግንነት በትክክል ይገልጻል። 1. የሻምበል አልቤርቶኒ ምስክርነት (ከጦርነቱ በኋላ) በወቅቱ የተማረከውና የጣሊያንን አንድ የጦር ክፍል ይመራ የነበረው አልቤርቶኒ እንዲህ ብሎ ነበር፦…
ቴዎድሮስ ፦ የወንድና የሴትን ትተን በተመሳሳይ ጾታዎች መሀል እኩል የሚባል ነገር ይኖራል? አንድ ወንድ ከሌላው ወንድ ጋር...? #ስብሃት ፦ የውልህ..እኩል የሚለው እኮ ስታትስቲክስ ነው። #ሀሳብ ነው እንጂ እኩል የሚባል ነገር የለም። አንድ ሰው የማንም እኩል አይደለም። እያንዳንዳችን ራሳችንን የቻልን ዩኒቨርስ…
ሶቅራጠስ ማነው? ሶቅራጥስ የተወለደው አቴንስ ግሪክ በ469 ዓ.ም እንደሆነ ይታመናል እናቱ ፌናሬት ትባል የነበረች አዋላጅ ስትሆን፣ አባቱ ሶፎሮኒስከስ ደግሞ አናፂ ነበር። የዛኔዋ ግሪክ፣ በተለይም ደግሞ አቴንስ የተለያዩ ሀሳቦች መንሸረሸርያ፣ የታላላቅ ፈላስፎች መገኛ እንዲሁም የዲሞክራሲ መፍለቅያ በመሆኗ ትታወቃለ…
ፍልስፍና ምንድነው?? ፍልስፍና ማለት ከስሙ ስንነሳ ከሁለት የጥንታዊቷ ግሪክ የተገኘ ሲሆን እነሱም ሁለት ሐሳቦችን ወክለው የቆሙ ናቸው እነሱም "philo" =ማለት ፍቅር ሲሆን "sophia" ማለት ደግሞ ጥበብ ይሆናል አንድ ላይ "ለጥበብ ፍቅር የወደቀ" የሚል ፍቺን ይሰጣል ምንጭ 👉 ከፍልስፍ…