ቤተ ንባብ ወዜማ "ሙባአ ታሪክ ወዜና ውስተ ቤተ ግእዝ ቅድምና" የዚህ ቻናል ዋና አላማ ዜማን ከትክክለኛ የግእዝ ንባብ ጋር አስተባብሮ ማስኬድ መቻል ነው ተማሩ ተማሩ ሊቅ ነን ብላችሁ እንድትመኩ ሳይሆን ከድንቁርና እንድትላቀቁ በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መንፈሳዊ መጻሕፍት በተጨማሪም የየዕለቱ ምስባክ ማብራሪያዎች ይቀርቡበታል ።
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。