ነሲሓ መፅሔት የነብያት ውርስ የሆነውን ሸሪዓዊ ዕውቀት ከምንጩ በመቅዳት ለሕዝባችን ማድረስ ፤ ኡማውን ለሚገጥሙት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች መፍትሄዎችን ማመላከት እና ቀናውን የሰለፎች ጎዳና ማብራራት የነሲሓ መጽሔት ተቀዳሚ ተልእኮ ነው። ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዲናዊም ይሁን ዱንያዊ ጉዳዮች ላይ ብቁ እንዲሆን የበኩሏን ትወጣለች፤ ለሚያጋጥሙት ፈተናዎችም መፍትሄዎችን ታመላክታለች። t.me/nesihablog
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。