ተልኳችን፤ የመንግሥቱ ካህናትን በአንድነት ፤ ወደ ክርስቶስ ፍፁም ሙላት ማድረስ ፤ለተጠሩበት ጥሪ በእግዚአብሔር ቃል ተገቢውን ኑሮ እየኖሩ የሚኖሩለትን ኢየሱስን እንዲያገለግሉት ማስቻል፡፡ ራዕያችን ፤በእግዚአብሔር ቃል እና በመንፈሱ የታጠቁ የወንጌል ሠራዊቶችን ማፍራት፡፡ በዚህ ቻናል የዓለም መድሐኒት የናዝሬቱ ኢየሱስ ይሰበካል፡፡ For more information @RobelRumpf
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。