Curates old Protestant worship music in Amharic alongside Bible quizzes, prayer requests, and artist spotlights. Features testimonies and announcements from Ethiopian religious institutions. A spiritual hub for gospel music and biblical study.
Consistent high-quality content but low viewer engagement suggests passive listening rather than active participation.
Ethiopian Christians and gospel music enthusiasts seeking worship and spiritual content.
music, educational
daily
positive
#ለአገልጋዮች_የተሰጠ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_ምክር አገልጋይ የሚያገለግለው እግዚአብሔርንና ቤተክርስቲያንን እንደመሆኑ መጠን ወደ ላይ እግዚአብሔርን ወደ ጎን ሰዎችን እንዳያሳዝን፤ ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለቤተክርስቲያን መታነጽ የሚበቃ አገልግሎት እንዲኖረን የእግዚአብሔር ቃል ምክር የሚከተሉትን ይመስላል 1. የጸሎት ሰው…
ዮሐንስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው። ² ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል። ³ እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ ⁴ በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ…
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
Bible quizzes are here...join & do it
Shekimen - Dawit Getachew Cover by Freny Music @Frenymusic
Register Here
ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝና ሕጋዊ እውቅና ያለው የትምህርት ተቋም ነው። ኮሌጁ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የእውቅና ምስክር ወረቀት (ቁጥር SD 02-2/2012) በይፋ የተመዘገበ ሲሆን። ተቋሙ በዲፕሎማ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በድህረ-ም…
⭐ ዘማሪ ፀጋዬ ሀብትይመር ⭐ ያየኛል ወይ? Join us @mezmuroch1
👉 ውይይት 🔴 የክርስትና ውሃ ልክ ማነው? 🚩 ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን! በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ እጅግ በጣም ብዙ የፀሎት ህብረቶች: አጥቢያ ቤተክርስቲያኖች: የወንጌላውያን ህብረቶች: መንፈሳዊ ኮሌጆች እንዲሁም አብያተ ክርስቲያናት ህብረቶች በህግ አግባብ በአንድ መዋቅር ተዋቅረው "የኢትዮጵያ…
"ድንቅ የሕይወት ምስክርነት" ይህንን ምስክርነት ሁላችሁም እንድትሰሙ እና ለሌሎች እንድታካፍሉ (share እንድታደርጉ) እጋብዛችኃለሁ:: @AntenehTegegn ነኝ:: OLD PROTESTANT SONGS🇪🇹 Join us @mezmuroch1
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ! እግዚአብሔር በህይወታችሁ ያደረገላችሁን ሁሉ ማንኛውም ምስክርነት ለሌሎች እምነት እንዲሆን በዚህ ቻናል ላይ ማስተላለፍ እና በተለያዩ የግጥም እና የስነፅሁፍ ስራዎች መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን ቻናል መጠቀም የምትችሉ መሆናችሁን እገልፃለሁ! ========…
በ 8D Audio file የተቀናበሩ ዝማሬዎችን ለማግኘት ይህንን ቻናል Join ያድርጉ!
🔸ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች..🔸 ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ከመስከረም 2014 ዓ.ም ጀምሮ በዚህ ቻናል ላይ የተለቀቁ አዳዲስ እና የቆዩ የዝማሬ አልበሞችን በዚህ ማውጫ ማግኘት ትችላላችሁ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️