ይህ የመካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወ ሐና ቤተ ክርስቲያን የወልድ ዋህድ መንፈሳዊ ሰንበት ት/ቤት የመዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል ቻናል ሲሆን ቻናሉ የተመሠረተበት አላማም ወቅታዊ /አዳራሽ የተጠኑ/ መዝሙሮች እና ወረቦች እንድንከልስበት በአንዳንድ ምክንያት ጥናት ላይ መገኘት ያልቻሉ አባላት ወደ ኋላ እንዳይቀሩ በያሉበት አዳምጠው እንዲመጡ እና ያማረ ጥናት እና አገልግሎት እንድናገለግል ነው
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。