የ #Aabo_Sharif_Amin የረሂሙ ልጅ ነኝ እዝነቱ የሠፋ🙌 የጀግና ሰባሪው ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ አክብሮ የሚሾም አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌 (ቀደሰላሁ ሲረሁ) ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。