👉የዚህ ግሩፕ አላማ የእግዚአብሔር ቃል የሚነገርበት :የሐዲስ ኪዳን ትምህርት እና የተለያዩ መጻሕፍት የሚተረጎሙበት: ወንጌል: ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ: የክብረ በዓላት ይዘት ትምህርተ ሃይማኖት: ትምህረተ ኅቡዓት :ቅዳሴ:መጽሐፈ መነኮሳት :አንድምታ ይተረጎምበታል በዚ የቴሌግራም ቻናል። በመጋቤ ሐዲስ መ/ር ፀዳሉ ስንሻው እና በሌሎች መምህራን:ይሰጥበታል .. #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር::
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。