«ሀበኒ ከመ እንሳእ ለሕይወት ዘንተ ሥጋ ወደም ዘእንበለ ኵነኔ ፤ ሀበኒ እግበር ፍሬ ዘያሠምረከ ፤ ከመ አስተርኢ በስብሐቲከ ወእሕየው ለከ እንዘ እገብር ዘዚአከ ፈቃደ » ትርጉም⤵ «ይህንን ሥጋና ደም ያለ ፍርድ እቀበለው ዘንድ ሥጠኝ ፤ አንተን ደስ የሚያሰኝህን ፍሬ አፈራ ዘንድ ፤ በምስጋናህ እገለጥ ዘንድ ፤ የአንተን ፈቃድ እየሠራሁ ለአንተ እኖርልህ ዘንድ ሥጠኝ» @diriba12
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。