ይህ የመስከረም 2 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትክክለኛ የቴሌግራም አድራሻ ነው። በመሆኑም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ የትምህርት ቤቱ መልዕክቶች፣ ማስታወቂያዎች፣ ትምህርታዊ ጽሁፎች፣ ምስሎች የሚተላለፉበት አድራሻ ነው። ቻናሉ በትምህርት ቤቱ አመራሮች የሚተዳደር ነው። እናመሰግናለን!!!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。