የህይወት እዉነታ- ልዩና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ሰዎች በሚገጥሟቸዉ የእለት ተእለት የኑሮ መሰናክሎችና እዉነታዎች እንዴት ማለፍ እንደሚችሉና ልዩ ስብእናን ይዘዉ ለመቀጠል የሚጠቅማቸዉን አጭርና ለዛ ያላቸዉን ሃሳቦች የያዘ ነዉ፡ዘና ፈታ ብለዉ ያንብቡ፣እራስዎን ይመዝኑ፣ይመልከቱ፣ያሳድጉ፡፡ ልብ ይበሉ ! በዚህ ምድር አጭርና አንድ ጊዜ ብቻ በሚኖሩት ህይወት የማይረሳና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዉ ሆነዉ ይለፉ!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。