ባሕል፣ ታሪክ እና መንፈስ በአንድ መድረክ! በቻናላችን ምን ያገኛሉ? ልብን የሚያስደምሙና የሚያነቃቁ የቀቤኒኛ ዜማዎችን፣የቀደመውን የቀቤናን ትውልዳዊ ታሪክ የሚያሳዩ መዛግብቶችን፣በቀቤናዊ ትውፊት የደመቁና ከፍ ያለ ጥራት ያላቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ያገኛሉ። የዚህ ትውፊታዊ ጉዞ አካል ይሁኑ! አዳዲስ ይዘቶቻችንን ሼር በማድረግ ቅርስዎን ያድምቁ። ቅርስህን አድምቅ፣ ማንነትህን አክብር!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。