ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。