“እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።” — ኢያሱ 24፥15 👉እግዚአብሔርን ማምለክ ዋጋ አለው ዋጋውም:- #የዘላለም ህይወት ነው# 👉 @Eyasee
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。