አጭር የምክር ቃል ተጠቅልሎ የተቀመጠ ጥምዝ ወርቅ ይመስላል። ሞኝ አጭር ነው ብሎ ይንቀዋል። ብልህ ግን ትርጉሙን እየተረተረ ሲዘረጋውና ሲያስፋፋው ብዙ ትምህርት ያገኝበታል! DM @E_M_E_14
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。