ይህ በአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያስተላልፋል፡፡
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。