ይሄ መንፈሳዊ ቻናል በፍኖተ ሎዛ ሰንበት ት/ቤት ምዕመናንን ለማስተማርና ጠንካራ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተከፈተ ሲሆን ሰብስክራብ በማድረግ እና ለሌሎች ቻናሉን በማጋራት የመንፈሳዊ ቤተሰባችን አባል ይሁኑ ። አብረን በመንፈሳዊነት እንድናድግ ፣ እንድንማር እንዲሁም እንድናዉቅ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጋብዘኖታል።
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。