እየሊቨርፑል ክለብ ነገር በኢትዮጵያ ያሉ የተጫዋቾች የዜና ትኩረት ላይ ያተኩራል። የእለት ተእለት የጨዋታ እና የውድድር ዝውውርዎችን ከፍተኛ ቁጥጥር ይደርጋል። የመስመር ተጫዋቾችን እና ዝውውር ማስታወቂያዎችን ይያካትታል።
Solid content curation for a specific fanbase with consistent daily updates on match programs and transfer news.
Ethiopian football enthusiasts and Liverpool FC supporters who actively follow transfer rumors and match updates.
news, updates, mixed
daily
positive
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
ዶሚኒክ ሶቦዝላይ በዚህ ሲዝን ለአራተኛ ጊዜ የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። CONSISTENT 🤖 SHARE @Ethioliverpool_fans SHARE @Ethioliverpool_fans
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🚨458TH FA CUP MATCH! 📍ዛሬ ታላቁ ክለባችን ሊቨርፑል 458ኛዉን የኤፍ.ኤ ካፕ ጨዋታዉን ወደ ኢትሀድ ተጉዞ ከወቅቱ የካራባዎ ካፕ አሸናፊ ከሆነዉ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደርጋል፤ በጨወታዉም የሚያሸንፍ ከሆነ 247ኛ የኤፍ.ኤ ካፕ ድል ሆኖ በታሪክ መዝገብ ይመዘገብለታል። ድል ለሀያሉ ክለባችን ሊቨርፑል…
ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር የዛሬውን ጨዋታ በዚህ መልኩ ገምተዋል። ጨዋታውን ማንቸስተር ሲቲ 51.1% ያሸንፋል ሲሉ በተመሳሳይ ደግሞ ለሊቨርፑል 24.1% የማሸነፍ ንፅፃሬ ሰጥተዋል።
ማን ሲቲ ከ ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የ ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇