በዚህ የ Telegram ገጽ የሚሰጡ የንባብ ትምህርቶች። ◎ የዘወትር ጸሎት ◎ ውዳሴ ማርያም ◎ አንቀጸ ብርሃን ◎ መልክአ ማርያም ◎ መልክአ ኢየሱስ ◎ መዝሙረ ዳዊት ◎ ገድለ ቅዱሳን ◎ ድርሳነ መላእክት ◎ ስንክሳር እንዲሁም ሌሎች የንባብ ትምህርቶች እንደ ተማሪው ምርጫ ይሰጣል። ዋናው ገጽ @Ethiogeezmedianibab ነው!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。