እንኳን በደና መጣቹ ይህ ኤል-ቃል የወጣቶች እና የተማሪዎች ህብረት ነው ! “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 ይህም ቃል በልባችን ዙፋን ላይ ፈሶ ወደ ዘላለም ህይወ ት ይመራናል! ከቃሉ ውጪ አናይም! ከቃሉ ውጪ አንሰማም! ከቃሉ ውጪ አናወራም! ሀሳብ ለመስጠት እና መዝሙር ለመላክ ⏩🔽⏪
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。