ይህ ቻናል ለአማርኛ ተማሪዎች ታስቦ በቀጥታ ከBabypips ድህረገፅ ኮርስ ላይ የተተረጎሙ እና ተጨማሪ ማብራሪያዎች ከነተግባራዊ ምሳሌዎቻቸው የትሬዲንግ ቲዎሪ ገለፃ የሚደረጉባቸው ቪዲዮዎች በክፍል በክፍል ተከፋፍለው ለማስተማሪያነት የቀረቡበትና ምንም ክፍያም የማይጠየቅበት የCTE™ ኮሚዩኒቲ ነፃ የማስተማሪያ ቻናል ነው። መልካም እውቀትን የመገብየት ጊዜ🙏✌️💚💛❤️
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。