ኢስላማዊ ስነ_ጽሁፍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሄ ቻናል ጌታችን አላህን ምናልቅበት የአላህ ሰላም እና እዝነት ይውረድባቸውና የረሱልን ሱና የረሱልን መንገድ የምንማማርበት ነው በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ፕሮግራሞች ¤ቁርአን¤ሀዲስ¤ታሪክ¤ግጥም¤ኢስላማዊ ምክር¤ፈገግ የሚያስብሉ ቂሳዎች¤እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን ወደናንተ እናደርሳለን ከ አላህ ጋር አብራቹን ስላላቹ እናመሰግናለን
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。