እንኳን "ቤተ-ዕንዚራ" ወደ ተሰኘው የቴሌግራም ቻናላችን በደህና መጡ።ይህ "የበገና መዝሙሮችን እና ለበገነኞች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ብቻ "የምታገኙበት ቻናል ነው።በዚህ ቻናል የተረሱ (የተዘነጉ) የጥንት የበገና መዝሙሮችን እንዲሁም የአሁን ዘመን የበገና መዝሙራትን በአንድ ላይ አሰባስበን ለበገነኞች እንዲሁም ለሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እህት ወንድሞቻችን የምናካፍልበት የሁላችን የበገና ቤት ነው።
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。