የኑኃሚን ወግ! ከእንጀራው መሶብ ፥ እንጀራው ቢታጣ ሞዓብ ብትልከኝ ፥ ነገር ልታመጣ ብት'ነሳኝም ልጅ ፥ ብታሳጣኝም ባል ማራም ይወደዳል ፥ ለወደድከው ሲባል፤ https://vm.tiktok.com/ZMHwa3UQCFxq8-9YGn1/
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。