የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ ማናቻውንም ትምህርቶች እና መዝሙሮች አባታዊ ምክሮች እንዲሁም ለህይወታችን ጠቃሚ የህይወት መንገዶችን የመንማማርበት እና በእምነት ፀንተን የምንኖርበትን ዕውቀት የምናገኝበት ነው፡፡ ማሳሰቢያ 1. በዚህ group ላይ አላስፈላጊ ነገሮችን መለጠፍ አይቻልም 2. ብሔርን ወይም ጎሳን መሰረት ያደረገ ነገሮችን፡ እውነተኛ ያልሆኑመረጃዎችን መለጠፍ አይቻልም
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。