ጥበብ ባህር ነው ነፍስን ያለመልማል። ገጣሚያን ቃላቶቻቸውን ሰዓሊያን ብሩሽ እና ቀለማቸውን ጸሐፍት ብዕራቸውን ፤ ሁሉም ወደ ባህሩ ይዞ ይጓዛል ከባህሩም ይረካል ። ባህሩ ግን አይጎድልም ፣ ቃላቶችም ፣ ቀለማትም አይነጥፉም ፣ አይወይቡም!!!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。