ይህ ቻናል ዋነኛው አለማው የፈዘዙ ልቦችን ማንቃት ፣ የተዘነጉ ልቦችን ማስታወስ ፣ የደረቁ ልቦችን ማርጠብ ነው ። " ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፣........" ቁርኣን (3:104) 👉 ሀሳብ አስተያየት ካሎት @Babubi👈
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。