This channel posts a mix of Ethiopian current events (economy, politics), international trivia, paranormal facts, and celebrity gossip. However, the channel is heavily polluted with spam links promising 'money flipping' or 'free bitcoins,' which lowers the trustworthiness of the content.
The channel suffers from a high volume of suspicious 'money flipping' and scam links, mixed with legitimate trivia.
General Ethiopian population interested in news and viral social media content.
mixed
sporadic
neutral
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️ 😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇 https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0 https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
8 ዓመት ሞላቸው! በዚች ሰዓት፣ በዚች ቀን ነበር መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡት። ባለፉት 8 ዓመታት ኢትዮጵያን እንዴት መሯት? የአመራር ዘመናቸውን እንዴት ትገመግሙታላችሁ? ሀሳባችሁን አካፍሉን ? ጉርሻ
ኮሜድያን ያሴኖ አመስግኖ ጀመረ 🔥 ከተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት በኋላ "የቤተሰብ ጨዋታ" የመጀመሪያ ክፍል እየታየ ይገኛል። በዚህም ኮሚዲያን ያሲን ረዲ መድረኩን ተረክቧል። ነጻነት ትልቅ አርቲስት ነውና እሱን መሆን ከባድ ነው ያለው ያሲኖ "እኔም እየሞከርኩ ነው" በማለት ስለተሰጠው ዕድል አመስግ…
የአስም በሽታ ✍የአስም በሽታ ሳንባችንን የሚጎዳ የህመም አይነት ሲሆን በዓለማችን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የበሽታው ተጠቂዎች ይገኛሉ፡፡ 👉የአስም ህመም በአብዛኛው ከልጅነት ጀምሮ በመከሰት ደረጃ በደረጃ እያደገ የሚሄድ የመተንፈሻ አካል ህመም ቢሆንም አልፎ አልፎም ቢሆን እድሜ ከገፋ በኋላም የሚጀምር የህመም አይነ…
ጉድ ፈላ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ‼️ ከዛሬ 12 ሰአት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ ጭማሪ ተደርጓል‼️ በዚሁ መሠረት የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከመጋቢት 23/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የአዲስ አበባ ከተማ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት…
በፍፁም እናትህን እንዳታሳዝናት ምክንያቱም . . . . አዝናብህ አይኖቿን ላይ እንቧ እንደማየት የሚያሳዝን ምንም ነገር የለም😊👍👍
ሰበር፥- ማመን ሊያቅታችሁ ይችላል ግን የካፍ ይግባኝ ሰሚ የአፍሪካ ዋንጫውን ከሴኔጋል ቀምቶ ለሞሮኮ በፎርፌ ሰጥቷል!! oh dear Africa.
ይህ ወሳኝ መረጃ ነው -ባንክ መሄድ አይስፈልግም‼ የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ ጋር በፋይዳ መለያ ቁጥርዎ ለማገናኘት ወደ ባንክ መሄድ ካላስፈለገዎት የሚከተሉትን አገናኞች በመጠቀም በመስመር ላይ ማገናኘት ይችላሉ። የሚከተሉት የባንክ ሊንክ በመጠቀም በራስዎ የባንክ አካውንትና ፋይዳ ቁጥር ማገናኘት ይችላሉ። 📌 ንግ…
ይህን ያውቃሉ⁉️ፓራስታሞል አንድ ፓራስታሞል መዋጥ 3 ጠርሙስ ድራፍት ጋር ከመጠጣት እኩል መሆኑን ያውቃሉ? ፓራስታሞል በጉበት ላይ ጉዳት ያስከትላል። ፓራስታሞል በተደጋጋሚ መዋጥ የጉበትን የመስራት አቅም ይቀንሳል። በጉበት ላይ ስብ እንዲከማች ያደርጋል። ብዙ ሰዎች በትንሽ በትልቁ የሚያዘወትሩት ፓራስታሞል…
👆ከቅርብ ቀናት ጀምሮ በየ ግሩፖች ውስጥ የሚለቀቁትን ሊንኮች ተመልክታቹሀል እና ሊንኮቹን ባለመንካት ጥንቃቄ ያድርጉ🫡 ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ 🌍•★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━