የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وإذا قرئ القرآن فاستمعوا له وأنصتوا لعلكم تزكمون ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ ጸጥም በሉ ይታዘንላችኋልና።(ሡራ አል-አዕራፍ 204) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የአላህንራሕመት እንላበሳለን አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。