ለደስተኛነት ለሀሴት እንዲሁም ለማይናወጥ ጥልቅ ሰላም መንስኤ የሆነውን እውነተኛውን ሀብታቸውን ያላወቁ እነሱ ለማኞች ናቸው:: የበዛ ቁሳዊ ሀብት ቢኖራቸውም እንኳ ደስታን ለማግኘት ውጪን ይመለከታሉ::እነዚህ ሰዎች በውስጣቸው የከበረ ሀብት ተትረፍርፏል:: 🤝አብረን እንደግ ተቀላቀሉን @All_WeHaveIsNow 💛የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!! @SA_EED_0
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。