➛◉ሸሪዓዊ ትዳር የአኺራ መሸጋገሪያ ድልድይ(መሰላል) ነው‼️ ➛◉ምክኒያቱም ብዙ አላህ ከሚጠላቸው ነገር ከልክሎ አላህ ወደሚወዳቸው መንገድ ያሸጋግራል እና‼️ ➛◉ወንዲም እህቶቼ በሸሪዓው ተጋቡ በሃራሙ ስትባዝኑ አትኑሩ ይህ መንገድ ከአላህ ጋር ያጣላቸሆል እና‼️
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。