አስቴቲካ የቤተክርስቲያንን የዘመናት የሥዕል ትውፊትን እና መንፈሳዊ ድምቀት ጥራት ባላቸው ዘመናዊ አልባሳት፣ ስቲከሮች እና ሥዕላት አስተባብሮ የሚያቀርብ ልዩ መሸጫ ነው። ⛪️🎨 ጥራት ያላቸው ቲሸርቶ ፣ ለላፕቶፕን፣ ለስልክ ፣ ለማስታወሻ ደብተርና የግል ቁሳቁሶችዎን የሚሆኑ ስቲከሮች እና ቅዱሳት ሥዕላትን እናቀርባለን ። ስልክ ቁጥር ፡ +251923254000
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。