Dedicated to the Amhara nationalist movement (Fano/Amhara National Movement), this channel serves as a primary source for real-time military updates and resistance news regarding conflicts in the Amhara region, Addis Ababa, and border areas with Tigray and Oromia. It frequently reports on clashes, government crackdowns on protests, and calls for political resistance against the incumbent administration. The content is highly partisan, utilizing patriotic rhetoric and emojis to mobilize support.
Highly active channel with high engagement and detailed military reporting, but content is strictly partisan propaganda.
Amhara nationalists, opposition supporters, and residents of conflict zones, particularly young adults and activists.
news, military updates, political commentary
active news updates
🔥#የፌስቡክ_ገፃችንን_ይወዳጁት‼️ ሜታ ድርጅት (የፌስቡክ ባለቤት) በተደጋጋሚ እኛን ከፌስቡክ ያገደን ቢሆንም በንስር አማራ አርማና ስም የሚከፈቱ የአገዛዙ አፈቀላጤዎች በነፃነት እንዲሰሩ መፍቀዱን ባዬን ጊዜ ፌስቡክ ካምፓኒ ለእኛ ያለውን ጥላቻ ተረድተናል😂 ቢሆንም ገጥመናል ገጥመናል ስለዚህ ዛሬ ፌስቡክ ላይ…
በየትኛዉ አካባቢ ለህዝብ የሚጠቅሙ መረጃዎችን በመረጃ መቀበያችን ብታደረሱን የምታደርሱንን መረጃዎች በተሻለ ፍጥነትየሚደርሱንን መረጃዎችን ለተመልካች ለማድረስ እንሰራለን። የመረጃ መቀበያ አድራሻችን 👉 @NISIREamhra2 👈 በዚህ መረጃዎችን ታደርሱን ዘንድ እናሳውቃለን‼️ ©ንስር አማራ🦅 07/12/16 ዓ…
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
mixed
🔥የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ም/አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ እና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በጋራ ድል ተቀናጁ‼️ የምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 25ኛ ክፍለጦር 1ኛ ሬጅመንትና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያቆብ አንደኛ ኮር ቡርኬ ደምሴ ክፍለ ጦር በግሸ ራቤል ግንባር ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሙሀመድ…
🔥#የድል_ዜና‼️ የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በአራት አቅጣጫዎች የመጣውን የጠላትን ኃይል በመምታት ድልን ተቀዳጀ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ትናንት ታሪካዊ አንድነቱን ባበሰረ ማግስት፣ በዛሬው ዕለት በከፈተው መጠነ ሰፊ ማጥቃት በወንበር አስጠባቂው የአብይ…
🔥ሁለት የ11ኛ ዕዝ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ‼️ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል በሰፊው እየተቀላቀለ ሲሆን የ11ኛ ዕዝ አባላቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የኮርና የክፍለ ጦር አመራሮች…
🔥ምኒልክ ዕዝ የ104ኛ ኮር ቃኝዎች ወረኢሉ ከተማ ዙሪያ ድል ተቀዳጁ‼️ አፋብን ም/አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ104 ኮር ቃኝ ቡድን መጋቢት 24/2018 ዓ.ም ለወረራና ጭፍጨፋ የመጣውን የአብይ አህመድ የግል ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት ወረኢሉ ወረዳ ቁልቢ ላይ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተቀዳጀ:: በዚህም በአን…
🔥በቀን 25/7/2018ዓ.ም በወገራ ወረዳ 208ኛ ኮር ሌባዎች ላይ እርምጃ ወሰደ‼️ በሰሜናዊ ጎንደር ቀጠና የሚንቀሳቀሰው 208ኛ ኮር በዘመቻ ማጥራት እና ማብቃት በአዲስ ሪፎርም ሰርቶ ከበቃ ማግስት ሌባን እና ወንበዴን የማጽዳት ዘመቻ አውጆ እያጸዳ ይገኛል! የአፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ የ208ኛ ኮር አህዶች በ…
🔥#የፌስቡክ_ገፃችንን_ይወዳጁት‼️ ሜታ ድርጅት (የፌስቡክ ባለቤት) በተደጋጋሚ እኛን ከፌስቡክ ያገደን ቢሆንም በንስር አማራ አርማና ስም የሚከፈቱ የአገዛዙ አፈቀላጤዎች በነፃነት እንዲሰሩ መፍቀዱን ባዬን ጊዜ ፌስቡክ ካምፓኒ ለእኛ ያለውን ጥላቻ ተረድተናል😂 ቢሆንም ገጥመናል ገጥመናል ስለዚህ ዛሬ ፌስቡክ ላይ…
https://youtu.be/5bQVVAcTayA?feature=shared
🔥#የአማራ_ሰቆቃ_ሙሉ_ቪዲዬ‼️ Ebs የተሰኘዉ ሚዲያ እሁድ ከሰአት በሚሰኛዉ ፕሮግራም ያቀረቡት ከደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ የታፈኑ 17 የአማራ ተማሪዎች መካከል አንዷን አቅርቦ ነበር። ነገር ግን ሙሉ ቪዶዮዉ አገዛዙ ebs ቴሊቪዥን ላይ እርምጃ በመውሰድ ከዩቱቭ ቻናል አስወርደውታል። እኛም በመረጃ ሰጪዎቻችኔ አፈላል…
🔥#ሰበር_መግለጫ‼️ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ዘመቻ አንድነትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ‼️ "ትግላችን ከሌላ የተዋሰው ርዕዮት፣ ከሰው የተዋሰው ጠበንጃና ጥይት፣ የተበደረው መሪ ፦ የገዛው አስተማሪ አልነበረውም!! የለውም!!…
በየትኛዉ አካባቢ ለህዝብ የሚጠቅሙ መረጃዎችን በመረጃ መቀበያችን ብታደረሱን የምታደርሱንን መረጃዎች በተሻለ ፍጥነትየሚደርሱንን መረጃዎችን ለተመልካች ለማድረስ እንሰራለን። የመረጃ መቀበያ አድራሻችን 👉 @NISIREamhra2 👈 በዚህ መረጃዎችን ታደርሱን ዘንድ እናሳውቃለን‼️ ©ንስር አማራ🦅 07/12/16 ዓ…