ዛሬ እንዳለው የኢትዮጵያ አማራ ህዝብ ላይ በተካሄደው የዘር ማጥፋትና የግፍ ጭቆና ለመቃወም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄና የአብይ አህመድ መንገድ የተወሰደውን የድል ዜናን እና የጠላት ስርዓት ያቀርባል። ለማህበራዊ ክፍል ምእተ አመት ከተሰጠውን የህልውና ትግል ለመረዳትና የህዝቡን ጥያቄ ለመገንዘብ የተደረገ ትናንት ጥንቃቄ እና ህብረት ለመገንዘብ ከሚሰራ የመገናኘት ትራክ መሆኑን ያሳያል።
Provides reliable real-time updates on the Ethiopian conflict and regional politics with a high volume of content and engagement.
Ethiopian nationals interested in current affairs, regional conflicts, and war updates, particularly in the Amhara, Afar, and Tigray regions.
news
daily news updates (active during conflict periods)
positive
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
ዛሬም ዜና የምናቀርብበት ዩቱዩባችን ተዘግቶብናል በራምብል ይከታተሉን 👇👇👇 https://rumble.com/v77za7m--42-.html
በድሮን እና መድፍ ለሚጨፈጨፍ ህዝብ ምርጫ ቅንጦ ነው!! በጎጃም እነማይ የቀበኃና፣ ዴንሳ እነቆራ እና ሸበል በረንታ ህዝባዊ ተቃውሞ
መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የአመራር ምደባን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ ከመደበኛው የህልውና ተጋድሎዉ ጎን ለጎን ድርጅታዊ መዋቅሩን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በሚከተሉት የኃላፊነት ቦታወች ላይ አመራሮችን መድቧል። በዚህም መሠረት;- 1ኛ) አርበኛ ማርከው…
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ቀን: መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የአንድነት እና አመራር ምደባን አስመልክቶ ከአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የህልወና አደጋ ተጋርጦበት እንዲቆይ ያደረገው እና የህልውና አደጋው ውስጥ እንዲገባ በር የከፈተው የህዝብን ጥቅም እ…
ደቡብ ወሎ ተንታ ወረዳ
አፋብን ለአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ ተወካይ ክቡር ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴ የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ ላከ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴ በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ለተሰጣቸው ከፍተኛ ኃላፊነት የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ ማስተ…
እነዚህ የምትመለከቷቸው ንጹሃን አማራወች ፖለቲካ ምናምን ብልጽግናን አያውቁም ምን አለባትም የሀገሪቱ መሪ ማን እንደሆነ እንኳ የመያውቁ አፈርን ከማገላበጥ እና አርሰው ከመብላት ውጭ ምንም የማያውቁ ንጹሃን አማራወች አርሶ አደሮች ናቸው። በብልግናው የኦሮሙማ ቡድን አማራነታቸው ወንጀል ሆኖ በዚህ በምታዩት መልኩ በአ…