በክልሉ ከባድ ወጥረት ነግሷል አቶ ጌታቸው ረዳ በቀጥታ ስርጭት እየሰጡ ያሉትን መግለጫ ከስር ባለው ሊንክ ተጠቅመው ይከታተሉ! https://www.youtube.com/live/YSxL6_wbZ28?si=KzNzCYd_hg1Q1VnP
ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር ዋጋ መሸጡ ተገለጸ ማክሰኞ የካቲት 18 ቀን 2017 (#አዲስ_ማለዳ) የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ በልዩ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር ዋጋ መሸጡ ተገልጿል፡፡ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው…
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
እንግሊዝ በባህር ስር ባሉ መሠረተ ልማቶቿ ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ የነበሩ የሩሲያ ሰርጓጅ መርከቦችን አደጋ ማክሸፏን ገለፀች ሐሙስ፣ ሚያዚያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) የእንግሊዝ መከላከያ ሚኒስቴር የሀገሪቱ ወታደራዊ ኃይሎች በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ የሚገኙ የኢንተርኔት ገመዶችን እና የነዳጅ…
ኢሕአፓ ከአንድ ወር በኋላ የሚካሄድ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ ረቡዕ፣ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) ኢሕአፓ አስቻይ ሁኔታዎች ባልተሟሉበት የሚካሄድ ምርጫ “አምባገነንነትን እንደሚያጠናክር” በመግለጽ ለሚያዝያ 30 የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዛሬ ባወ…
የኢራን ጦርነት ስድስተኛ ሳምንቱ ይዟል፤ በየአፍታውም አዳዲስ ጉዳዮች እየተሰሙበት ቀጥሏል ይሁንና በዚህ ጦርነት ስር ብዙ መመርመር የሚገባቸው ጉዳዮች አሉ፡፡ ከዕለታዊ የውግያ ዜናዎች ባሻገር እነዚህን ልዩ ምልከታ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች በተመለከተ አዲስ ማለዳ የአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምስራቅ ተንታኝ የሆኑት…
ሰሜን ኮሪያ ከኢራን ጋር ያላትን ግንኙነት እየቀነሰች መሆኑ ተገለጸ ማክሰኞ፣ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም(#አዲስ_ማለዳ) የደቡብ ኮሪያ ብሔራዊ መረጃ አገልግሎት ለሀገሪቱ ህግ አውጪዎች ባቀረበው ሪፖርት መሠረት ሰሜን ኮሪያ ለረዥም ዘመናት የቆየውን የቅርብ ወዳጅነቷን ከኢራን ጋር ሆነ ብላ ርቀቷን በመጠበቅ ላይ…
ህወሓት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት ላይ ያለውን ተቃውሞ ገለጸ፤ “የትግራይ ጉዳይ የሚወሰነው በትግራይ ህዝብ ብቻ ነው” ሲልም አስታወቀ ሰኞ፣ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ስም…