This channel is focused exclusively on football (soccer), delivering real-time breaking news, official transfer updates, match results, and squad news. It covers major events such as the Premier League, Serie A, Champions League, and World Cup qualifiers. The content style is fast-paced and urgent, featuring verified information from reputable sources like Fabrizio Romano, L'Equipe, and Marca, catering to fans seeking immediate updates.
Provides reliable news sources and covers high-traffic events with a fast-paced, urgent style.
Football fans and sports enthusiasts, primarily interested in global leagues, transfer markets, and national team updates.
news, gossip, results
active 24/7, daily updates
neutral
ለማስታወቂያ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና ከዳይናሚክ ስፖርት! ከ140 ሺህ በላይ ተከታይ ባለው እና ተወዳጅነትን ባተረፈው ቻናላችን ማስታወቂያ በርካሽ ዋጋ ለማስራት ለምትፈልጉ ሰዎች ውስን ቦታ አዘጋጅተናል። ➠ የ ተለያዩ ድርጅቶች ማስታወቂያ ➠ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ➠ የ ሁለገብ አገልግሎች ማስታወቂያ ➠ የ ዩቲ…
በአዉሮፓ ዋንጫዉ ቱርክ በዴሚራል ሁለት ግቦች ታግዛ ኦስትሪያን በመጣል እሩብ ፍፃሜዉን መቀላቀል ችለዋል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
🚨 አትሌቲኮ ማድሪዶች ከኤደርሰን ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል። በክለቦቹ መካከል ግን የተደረሰ ስምምንተ የለም። ከ35/45 ሚልዮን ዩሮ አከባቢ ንግግሮች እንደቀጠሉ ነው። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ጂጂ ቡፎን በጣልያን ካለው ሚና ተነስቷል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- የጣልያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት የሆኑት ጋብሬል ግራቪና ከሀላፊነታቸው ለቀዋል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ በፕሪ ሲዝኑ ፔዤን ይገጥማሉ። ➛ [Lauriwhitwell] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ዲምክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ ከ52 ዓመታቶች በኃላ ለዓለም ዋንጫው ማለፍ ችላለች። "Share" @dynamicsport @dynamicsport