ስካይ ስፖርት ET™ በየደቂቃው እግር ኳስ ዜናዎች ጨዋታዎች ውጤቶች ተጫዋት መረጃዎች እና ለውድድር ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት የኢትዮጵያ ትኩረት ያላቸው ስፖርት ቻናል ነው። ቻናሉ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ውጤቶች ተጫዋት ስታቲስቲክስ እና ልዩ ዜናዎችን ያቀረበ ነው።
sports fans
news, statistics, announcements, mixed
daily news, active during match days
positive
Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:00 || ብሬንትፎርድ ከ ብራይተን 12:00 || አስቶን ቪላ ከ ሊድስ 12:00 || ቼልሲ ከ በርንሌይ 12:00 || ዌስትሃም ከ በርንማውዝ 05:00 || ማንችስተር ሲቲ ከ ኒውካስትል 🇪🇸 በ ስፔን ላሊጋ 10:00…
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
📊 ላሚን ያማል እና ዲዜሬ ድዌ ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ ያላቸው የጎል ተሳትፎ ፡- 🇪🇸 ላሚን ያማል፡- ⚽️ 39 ጎል 🎯 36 አሲስት 🇫🇷 ዲዜሬ ድዌ:- ⚽️ 26 ጎል 🎯 18 አሲስት @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
የፈረንሳይ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አማራጮች ይህንን ይመስላሉ። 🥶 በአለም ዋንጫው ለዚህ አስፈሪ ጥምረት ተከላካዮች መዘጋጀት አለባቸው ! @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🇫🇷 ክልያን ምባፔ አሁን ላይ የፈረንሳይ የምንግዜም ከፍተኛ የጎል አግቢነት ሪከርድን ለማግኘት አንድ ግብ ብቻ ማስቆጠር ይጠበቅበታል ! @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia