ቻናሉ አስገራሚ እውነታዎችን (amazing facts) በአማርኛ በማቅረብ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ በእንስሳት፣ በታሪክ፣ በሳይንስ፣ በምግብ እና በጤና ላይ የተመረኮዙ መረጃዎችን ያስተላልፋል። ከዚህ በተጨማሪም የሪል ስቴት ማስታወቂያዎችን፣ የሰዎችን ፍለጋ ማስተዋወቂያዎች እና የአፕሊኬሽን ፕሮሞሽኖችን ያካትታል። በቀን ብዙ ጊዜ በማለፍ ይሰራል።
አስገራሚ እውነታዎችን ያቀርባል፣ ግን በመደበኛነት የሪል ስቴት ማስታወቂያዎችን እና የአፕ ፕሮሞሽኖችን ያካትታል።
የአማርኛ ተናጋሪ ተጠቃሚዎች፣ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የጠቅላላ እውቀትን እና አስገራሚ እውነታዎችን የሚፈልጉ ሰዎች። የዕድሜ ክልል 18-35 ዓመት።
mixed
daily multiple posts
neutral
ግብፅ በቴሌቭዥን ጣብያዋ ላይ ጠንቋይ ጋብዛ ስለኢትዮጵያ እንዳስጦነቆለች ስንቶቻቹ ታውቃላችሁ ?👀 እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2023 ከሁለት ዓመት በፊት ነበር #Mbc_masar የተሰኘው የግብፅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ይህቺን ካርታዎችን እየደረደረች ስለወደፊቱ አውቃለሁ የምትልን ሴት ጋብዞ ስለህዳሴው ወደፊት ምንሊሆን…
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት female Scorpion (ሴት ጊንጥ) ስትሆን parthenogenesis ማለትም ያለወንድ ጊንጥ ዘር ልጅ መውለድ ትችላለች። ልጆቿን እንደ ሌሎች ነፍሳት በ እቁላል መልኩ ሳይሆን እንደሰው ቀጥታ ነው ምቶልደው። በደንብ የሚደንቀው ደግሞ ልጆቿን እስኪያድጉ ድረስ አዝላ ነው የ…
Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
ይሄ ደ/ኣፍሪካዊ በ2025 ኣገባለው ብሎ ኣቅዶ ነበር።ግን የኣጥን.ቱን ፍላጭ ሳያገኝ ቀረ።እናማ ዛሬ በመጨረሻው ቀን ራሱን ኣግብቷል🤩 @amazing_fact1 📇
🔻 የተለያዩ የስፖርት ቪዲዮዎችን ልክ እንደ ቲክቶክ ቪድዮ በመልቀቅና በመመልከት በተጨማሪም ሰው በመጋበዝ የሚከፍል አፕ ነው ይዤላችሁ ከች ብያለሁ 🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ 🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ 🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውርዱ…
ግብፅ በቴሌቭዥን ጣብያዋ ላይ ጠንቋይ ጋብዛ ስለኢትዮጵያ እንዳስጦነቆለች ስንቶቻቹ ታውቃላችሁ ?👀 እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2023 ከሁለት ዓመት በፊት ነበር #Mbc_masar የተሰኘው የግብፅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ይህቺን ካርታዎችን እየደረደረች ስለወደፊቱ አውቃለሁ የምትልን ሴት ጋብዞ ስለህዳሴው ወደፊት ምንሊሆን…
በደቡብ ኮሪያ ለነፍሰጡር ሴቶች መንግስት ድጋፍ ያደርጋል ። 63,000KRW ለህክምና ክትትል ፣ 43,000KRW ለትራንስፖርት ፣ 30KRW ለዲልቨሪ ። በተጨማሪም ልጁ ሲወለድ የእንኳን ደህና መጣህ ፣ የአቀባበል ፕሮግራም ያዘጋጃል ። @amazing_fact1
#Urgent ለጥቂት ቀን ለጥቂት ቤቶች የወጣ ልዩ ቅናሽ #ከቴምርሪልስቴት 📍አያት ሳይት 65/35 የክፍያ አማራጭ 👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር 👉3 መኝት 137ካሬ 9,795,500ብር ሙሉ ክፍያ 📍አያት ፈረስ ቤት 👉2 መኝታ 86ካሬ 5,310,500ብር ሙሉ ክፍያ 👉3 መኝታ…