Focused on real-time geopolitical developments, the channel aggregates news from international agencies and outlets, translating headlines and summaries into Amharic. It covers intense military activity in Eastern Europe and the Middle East, US political shifts, and domestic affairs in Ethiopia including protests, debt cancellations, and education strikes. It serves as a primary information source for Amharic speakers interested in international relations and national politics.
Consistently provides up-to-date news translations, though much content is a translation of English sources with moderate engagement.
Amharic-speaking audience interested in global geopolitics, international relations, and Ethiopian political developments.
news
daily news updates, frequent posts
"አዲስ ጦርነት ይቁም። ኢራንን በቦምብ መደብደብ ይብቃ" - ሰልፈኞች የካሚኒ ግድያ በአሜሪካ ተቃውሞ አስከትሏል። የካሚኒ በአሜሪካ እና እስራኤል መገደላቸውን የተቃወሙ ዜጎች በኒውዮርክ እና ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ በመውጣት ድርጊቱን አውግዘዋል። በተቃውሞ ከተሳተፉት አንዷ የሆነችው ጆንሰን "ትራምፕ የአሜሪካ…
Breaking news❗ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስለ ኢራን ሲናገሩ፦ "ገና አልጀመርንም፤ ትልቁ የጥቃት ማዕበል በቅርቡ ይጀመራል" ሲሉ ለሲኤንኤን ተናግረዋል። @Zenamaezen @Zenamaezen
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
neutral
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአሜሪካ ጦር በኢራን ውስጥ የቀረውን ነገር ማውደም ገና አልጀመረም በማለት አስጠነቀቁ፤ በመቀጠልም ድልድዮች እና የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ኢላማ እንደሚሆኑ ገልጸዋል። @Zena_maezen @Zena_maezen
ኢራን በሺራዝ አቅራቢያ በቻይና የተሰራውን የዊንግ ሎንግ II (Wing Loong II) ድሮን መትታ ጥላለች ይህ ድሮን በአብዛኛው በሳዑዲ አረቢያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚጠቀሙበት እንጂ በአሜሪካ የሚጠቀሙበት አይደለም። ይህ እውነት ከሆነ፣ የባህረ ሰላጤው ሀገር ድሮን በኢራን ሰማይ ላይ በረራ እያደረገ…
🚨 ሰበር፦ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ የሆነ የ1.5 ትሪሊዮን ዶላር የመከላከያ በጀት ሊጠይቁ ነው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ2027 የበጀት ዓመት በሀገሪቱ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የ1.5 ትሪሊዮን ዶላር (ከ234 ትሪሊዮን ብር በላይ) የመከላከያ በጀት ዛሬ አርብ ለኮንግረሱ እንደሚያቀ…
ኢራን በአረብ ሀገራት ታዋቂ ድልድዮች ላይ የአጸፋ ጥቃት እንደምትሰነዝር ዛተች ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጋር ግንኙነት እንዳለው የሚነገርለት ፋርስ የዜና ወኪል፣ በካራጅ የሚገኘው የ "ቢ 1" ድልድይ በአየር ጥቃት መመታቱን ተከትሎ፣ በአረብ ሀገራት ላይ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወሰድ በይፋ አስጠንቅቋል። የዜና ወኪሉ በ…
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፦ "ያልተጠናቀቁ ድልድዮችን ጨምሮ በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት መሰንዘር ኢራናውያንን እጅ እንዲሰጡ አያስገድዳቸውም። ይህ የሚያሳየው የተዘበራረቀበትን ጠላት ሽንፈት እና የሞራል ውድቀት ብቻ ነው። እያንዳንዱ ድልድይ እና ሕንፃ በቀድሞው በበለጠ ጥንካሬ እንደገና…