The channel provides daily news updates, expert analysis, and opinion pieces on Ethiopian politics and economics. It also covers social issues and current events. The content is primarily in Amharic with some English translations. Posts are irregular, with some days having multiple posts and others having none.
Reliable sources, but irregular posting schedule.
Educated Ethiopians, 25-55, interested in current affairs and politics.
news, discussion, analysis
Irregular, with some days having multiple posts and others having none.
neutral
የአለም ጤና ድርጅት ሀገራት በሲጋራ፣ አልኮል እና የስኳር መጠጦች ላይ ጭማሪ እንዲያደርጉ ጠየቀ። ድርጅቱ በምርቶቹ ላይ የሚደረገው የታክስ ጭማሪ የ50 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት ያድናል ብሏል። የአለም ጤና ድርጅት በ2035 ሀገራት በሲጋራ፣ አልኮል እና የስኳር መጠጦች ላይ የሚጥሉትን ታክስ በ50 በመቶ ለመጨመር እ…
👉🏾በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን በዛሬው እለት ወስነዋል። የፈተናው ውጤትም ይፋ ተደርጓል። በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት በከ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
የአለም ጤና ድርጅት ሀገራት በሲጋራ፣ አልኮል እና የስኳር መጠጦች ላይ ጭማሪ እንዲያደርጉ ጠየቀ። ድርጅቱ በምርቶቹ ላይ የሚደረገው የታክስ ጭማሪ የ50 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት ያድናል ብሏል። የአለም ጤና ድርጅት በ2035 ሀገራት በሲጋራ፣ አልኮል እና የስኳር መጠጦች ላይ የሚጥሉትን ታክስ በ50 በመቶ ለመጨመር እ…
ራሺያ ግዙፏን የማዕድን ስፍራ ተቆጣጠረች። በአውሮፓ ግዙፍ የሆነውን የሊቲየም ክምችት የሚገኝበትን ስፍራ በዶንባስክ ግዛት የሩሲያ ጦር ተቆጣጥሯል ። ወደ ፊት እየገሰገሰ የሚገኘው ጦሩ 74 ከመቶ የዶምባስክን ግዛት መቆጣጠር ችሏል ። ሼቭሼንኮ የተባለው ስራ በራሽያ ቁጥጥር ስር መዋሉ አሜሪካ ከኪዬቭ ጋር የገባችው…
2018 የበጀት ዓመት የኢኮኖሚ እድገት 7.1 በመቶ እንደሚሆን የአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት/IMF ገመተ። በተመሳሳይ የዋጋ ግሽበቱ በ2017 በጀት አመት መጨረሻ ይሆናል ካለው 16.6 በመቶ በ2018 ወደ 12 በመቶ እንደሚወርድ ነው የተነበየው። የመንግስት ትንበያ እንደሚያሳየው በ2018 የኢኮኖሚ እድገቱ ወደ…
የሊቨርፑሉ አጥቂ ዲዮጎ ጆታ በስፔን በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ የሊቨርፑሉ አጥቂ ዲዮጎ ጆታ ከወንድሙ አንድሬ ጋር በስፔን በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል። ምንጭ:[Marca] እና [goal.com] Sayefuz