AL

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ— Telegram Channel

@alainamharicChannelEN
Открыть в Telegram

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

ПубличныйВерифицированОбновлён 29 март 2026
Возраст
6y
Созданмарт 2020
Подписчики
90.3K
день+90.3K
Публикации
9.1K
вчера0
неделя0
месяц0
Ср. охват поста
Индекс цитирования
Каналов0
Упоминаний0
Репостов104.5K
Вовлечённость
Охват / Вовлечённость
Premium

ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች የኢስታንቡል ገዥ ቢሮ እስሩን ተከትሎ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል። https://bit.ly/3FF7NRt

Mar 19, 2025166.1K2151.8K

ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው የሚረዳው አጥቶ ወደ ገዳም የገባው ሰው በመጨረሻም ጾታው ሲታወቅበት ከገዳም መውጣቱ ተገልጿል በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3E1XW7D

Mar 19, 2025140.9K96492

ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ “ጊዜ ያለፈበት” ሲሉ ተችትዋል። አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል። ዝርዝሩ…

Mar 19, 2025101.2K31289

⭕️ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ 📌ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ አል ናህያንን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። 📌በዋይት ኃውስ…

Mar 19, 202582K14163

ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀ የስልክ ውይይት አድርገዋል። የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታው አካል ነበር። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kY…

Mar 18, 202565.7K13119
Рейтингиchannels / EN
ДеньНеделяМесяцГодВсё время
Подписчики#4106из 12.4K
Публикации#964из 6.3K

Похожие каналы