ESAT (ኢሳት🇪🇹)® avatar

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®— Telegram Channel

@Esat_tv1ChannelEN
Открыть в Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

ПубличныйОбновлён 28 март 2026
Возраст
7y 7m
Созданавг 2018
Подписчики
215.5K
день0
Публикации
1.9K
вчера3
неделя12
месяц43
Ср. охват поста
65.3K
ERR30.3%
ER0.70%
Индекс цитирования
Каналов1
Упоминаний2
Репостов79.9K
Вовлечённость
Ср. просмотров65.3K
Ср. пересылок27
Ср. реакций428
Охват / Вовлечённость
ERR30.28%
ER0.70%
Premium
Постов в неделю
вчера 3неделя 12месяц 43
052026-02-272026-03-042026-03-102026-03-162026-03-212026-03-262026-03-28

የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል‼️ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታሕሳስ ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን እወቁልኝ ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

Jan 1, 2026151.2K32368

ኢራን የአውሮፓ ሃገራት ጦሮችን በአሸባሪነት ፈረጀች‼️ ከቀናት በፊት የአውሮፓ ህብረት የኢራን አብዮታዊ ዘብን በሽብር ቡድንነት መፈረጁ የሚታወስ ሲሆን፣ ኢራን በአጸፋዊ ምላሽ የአውሮፓ ሃገራት ጦሮችን በአሸባሪነት መፈረጇን አስታውቃለች። ኢራን የአውሮፓ ሃገራት የአሜሪካን ጥቅም በጭፍን ለማስፈፀም ከህዝባቸው ጥቅም…

Feb 2, 2026130.2K11379

ከኢትዮጵያ በተነሱ ድሮኖች ተመታን‼️ 🗣የሱዳን ባለሥልጣን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት አዋሳኝ አካባቢዎች ከባድ ጦርነት ተቀስቅሷል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) እና የሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) ጥምር ጦር በሱዳን ጦር (SAF) ላይ ጥቃት በመሰንዘር፣ ኩ…

Feb 7, 2026124.8K24

​በአዲስ አበባ ከተማ በሚቀጥሉት አስር ቀናት ውስጥ ከፍተኛ ቅዝቃዜ ሊከሰት እንደሚችል ተነገረ‼️ ዝቅተኛው የሙቀት መጠን እስከ 1.4 ዲግሪ ሴልሺየስ ሊወርድ እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቅቋል። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አሳምነው ተሾመ ለመናኸሪያ ሬዲዮ እንደገለጹት፤…

Jan 13, 2026123.2K122411

የማኀበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች የንግድ ስራ ግብር ሊከፍሉ መሆኑ ተነገረ‼️ የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም በዓመት ከ2ሚሊየን በላይ ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስችል ረቂቅ ህግ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ ታክስ የሚጣልበት ሁኔታ በዝርዝር የተቀመጠው የገንዘብ…

Dec 30, 2025121.5K24452
Рейтингиchannels / EN
ДеньНеделяМесяцГодВсё время
Публикации#828из 1.4K#1598из 2.7K#1986из 3.9K#2459из 5.1K#2346из 5.7K
Цитирования#2435из 5.2K