This channel provides daily English lessons for Amharic speakers, covering vocabulary, grammar rules, and pronunciation. Content includes quizzes and idiomatic expressions with translations. It serves as a resource for beginners looking to improve their English fluency.
Offers structured lessons but suffers from repetitive formatting and spammy links.
Amharic-speaking students and professionals in Ethiopia seeking English language instruction.
education
daily
neutral
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
Good morning Fam☀️ Pee ወይም Piss 👉 ሽንት ከሆነ "ሽንቴ ወጥሮኛል" ለማለትስ? መልሳቹህን Comment👇👇👇
#WORDS 🔷Whispering መንሾካሾክ 🔷 Mumbling ማጉረምረም 🔷 Stuttering መንተባተብ 🔷Rambling መዘባረቅ 🔷Gibbering ቶሎ ቶሎ ማውራት በፍራቻ/ድንጋጤ Share & join Us👇👇👇 https://t.me/English_l…
✔️ምስጢር ላለመንገር ቃል ስንገባ🤐 ✅Your secret is safe with me. ምስጢርህ እኔጋ የተጠበቀ ነው። ✅I'll take it to my grave. ወደ መቃብሬ እወስደዋለሁ። ✅My lips are sealed. ከንፈሮቼ ታትመዋል/ታሽገዋል። ✅It won't leave this room.…
#Types of conditional sentences ✅ 1. Zero Conditional 👉 Used for: general truths, facts Formula: If / When + Present Simple, Present Simple Example: If you heat ice, it melts. ✅ 2. First Condit…
🌙 Eid Mubarak 🌙 Wishing our followers a joyful celebration and a season filled with peace, growth, and new beginnings 💖
📢 "Stop studying English and start living it" በ30 ቀናት ውስጥ እንግሊዘኛን አቀላጥፎ መናገር ይፈልጋሉ……? ተጨማሪ ቃላት አያስፈልገዎትም ተጨማሪ ድፍረት ያስፈልግዎታል። እንግሊዘኛዎ ደሞዝዎን እንዲቀንስ አይፈቅዱለት። ⏰️ በአንድ ወር ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆኑ በድፍረት ለመናገር የም…
✅1ኛ ዙር ምዝገባ ለ1 ወር ሲሰጥ የነበረው በውጤታማነት ተጠናቋል። ✅2ኛ ዙር ምዝገባ ሊጀመር ነው በተከታታይ ለ30 ቀናት ያህል ይሰጠል ✅ስለ ኢንግሊዘኛ ምንም ባታውቁ እንኳን በቀላሉ መናገር የምትችሉት፣አቅም ትገነባላቹ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው በprivate Telagram Channel በድምፅና በፅሑፍ🫂 በታገ…
📢 እንግሊዘኛ ቋንቋ ምዝገባ ጀምረናል ለሁሉም intermediate በሙሉ ✅ እንግሊዘኛን መናገር እንድትችሉ የሚረዳችሁን ለ1 ወር የሚቆይ Course አዘጋጅተናል ✅ ኮርሱም ትኩረት የሚያደርገው የመናገር ችሎታችሁን ማሳደግ ላይ በመሆኑ እጅጉን ትጠቀሙበታላችሁ ✅ ኮርሱ የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ online…
#Day15 Last Class 👉 can I + verb (እንደዚ ማድረግ እችላለው ወይ) Can I Come Tomorrow? (ነገ መምጣት እችላለው?) 👉 Can I get + noun (ይሄን ልትሰጠኝ ትችላለህ ለማለት) Ex፦ Can I get cup of coffee? (አንድ ሲኒ ቡና ልትሰጪኝ ትችያለሽ?) 👉 I…
#Day14 Class 🎴I am not Sure if + (Subj + Verb) (እርግጠኛ አይደለውም ለማለት) 📢Ex:-I am not Sure if it will happen. (እንደሚከሰት እርግጠኛ አደለውም) 📢Ex፦ I am not Sure if i can help. (እንደምረዳክ/ዳሽ እር…