Ethiel Academy functions as a vital information hub for the Ethiopian student community by sharing official updates regarding university entrance exam results, admission dates, and placement services for institutions such as AAU, Dilla, and Wollo University. The channel regularly publishes notifications from the Ministry of Education, including details on remedial programs, academic schedules, and scholarship opportunities. Beyond administrative announcements, it offers study materials such as grade 10-12 notes, past exam papers, and tips for academic success. It is primarily designed for high school graduates and university students tracking their educational progress.
High-quality aggregator with substantial subscriber base and regular, relevant updates specific to the Ethiopian education sector.
Ethiopian high school seniors preparing for university entrance exams and university students monitoring academic results and schedules.
announcements
📣 Dilla university በ2017 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በመደበኛ መርሃ ግብር የድህረ ምረቃ (MA & Phd) ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን ከዚህ በታች በቀረበው ማስታወቂያ መሰረት መሆኑን እንገልጻለን።
#DireDawaUniversity ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
active announcements
neutral
ከ 5 ስንት አመጣችሁ? ⬇️
🌙🌙🌙እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም በዓል!"☪️💡💡
ከኢትዮዽያውን አልፎ የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ! የድል ቀን ተመኘሁላችሁ
📢 Department tip ✳️ Pharmacy | ፋርማሲ 💊🦠ፋርማሲ ከ other health ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአድሱ የትምህርት ስርአት freshman course ጨምሮ የ5 አመት ትምህርት ነው ። ፋርማሲ ስትገቡ የምትማሯቸው ኮርሶች mostly chemistry ነክ around [ 60%] ,biologic…
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማር ላመለከታችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ለፈተና የተመረጣችሁ ስም ዝርዝር፣ ፈተናውን የምትፈተኑበት ቦታ እና የመፈተኛ ሊንክ ለክልል ትምህርት ቢሮዎች የተላከ በመሆኑ ከዛ ማወቅ ትችላላችሁ ተብሏል…