🔔 ማስታወሻ የአያመል ቢድ ፆም ለሚፆሙ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَبيحةُ ثلاثِ عَشْرَةَ، وأربعِ عَشْرَةَ وخمسُ عَشْرَةَ﴾ “በሁሉም ወሮች ሶስት ቀና…
🥣የአሹራ ቀን ፆም! 📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ከኢብኑ አባስ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
⛔️ ከልክለዋል! ከጃቢር ቢን አብደላህ (⏩️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿نَهى النَّبيُّ 🤍 أن تُباعَ الثَّمَرةُ حتّى تُشَقِّحَ، فقيلَ: وما تُشَقِّحُ؟ قال: تَحمارُّ وتَصفارُّ ويُؤكَلُ منها﴾ “ነቢዩ (➡️) ፍራፍሬዎችን ሳያፈሩ መሸጥ ከልክለዋ…
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልኽሚስ 2⃣1⃣ #ሸዋል 1⃣4⃣4⃣7⃣ ሂ
✅ በሰዎች መሃል እየኖረ የሰዎችን አስቸጋሪ የሆኑ ባህሪያትን ተቋቅሞ የሚኖር እሱንም ለማስተካከል የሚጥር ሙስሊም የተሻለና ምንዳውም የበዛ ነው〽️ ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿المسلِمُ إذا كانَ مخالطًا النّاسَ ويصبِرُ على أذاهم خيرٌ منَ المسلمِ الَّذي لا يخال…
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልዓርቢዓዐ 2⃣0⃣ #ሸዋል 1⃣4⃣4⃣7⃣ ሂ
✔️ ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማሰወገድ ያለው ትሩፋት! ከሙዐዝ ቢን ጀበል (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن رَفَعَ حَجَرًا عنِ الطَّرِيقِ، كُتِبَ له حَسَنةٌ، ومَن كانَتْ له حَسنَةٌ، دخل الجنةَ﴾ “ከመንገድ ላይ የሚያስቸግር የሆነ ድ…